EHSNA-transformed-removebg

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር በከያኔ ቴዲ አፍሮ ላይ እየደረሰ ባለው ጫና ላይ የሰጠው መግለጫ

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ ታዋቂው ከያኔ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ በለቀቀው የሙዚቃ
አልበም ምክንያት ከመንግሥት አካላት የንብረት ዘረፋ፣ ማስፈራራትና፣ ጫና እየደረሰበት እንደሆነ
የሚያሳዩ የተለያዩ የሚዲያ ዘገባዎችን በጥልቀት እየተከታተለ ነው። ማሕበሩ ይህ ሁኔታ እጅግ
እንዳሳሰበው እየገለጸ ሙዚቃና ስነ-ጥበብ የህዝብ ድምፅ ናቸውና ከያኔዎች ሀሳባቸውን በነፃነት የማቅረብ
መብታቸው እንዲከበርላቸው ይጠይቃል።

Anwar Mosque

በአል ነጃሲ መስጊድ ላይ ስለደረሰው ጥቃት የተሰጠ መግለጫ

ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም. (ጃንዋሪ 15, 2021) የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ (ኢ.ው.ቅ.ማ.ሰ.አ.) ጥር 2003 ዓ.ም. ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የቀደሙ አባቶቻችንና እናቶቻችን ያወረሱንን ታሪክ፣ ትውፊትና ቅርስ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍና ተተኪው ትውልድ በአገራችን ባሕልና ወግ እንዲታነጽ በማድረግ በኩል ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። ኢትዮጵያ ሉዓ ...