Images
የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን ማፍርስ የኢትዮጵያን ታሪክ ማጥፋት ነው! – የአቋም መግለጫ
የአቋምመግለጫ
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ (ኢ.ው.ቅ.ማ.)የገዢው መንግስት እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ በአሁኑ ወቅት አዲስ የባቡር መስመር መዘርጋት በሚል ሰበብ የታላቁን አርበኛ የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ለዘመናት ከቆመበት ከክብር ቦታው መነሳት በሰማ ጊዜ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶታል:: ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Read moreየአቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን ማፍርስ የኢትዮጵያን ታሪክ ማጥፋት ነው! – የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው 117ኛው የአደዋ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ በማርች 3, 2013 በጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ ኮንፈረንስ ሴንተር ውስጥ ያዘጋጀው 117ኛው የአደዋ በዓል በደማቅና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በዝግጅቱ ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች የቀረቡ ከመሆናቸው በላይ ከብዙ በጥቂቱ የታሪክ ምሁራን ንግግር፣ የታለንት ውድድር፣ የባህል ሙዚቃ፣ ድራማ፣ ይገኙበታል።
እዚህ ክብረ በዓል ላይ ግን በዋናነት የተገኙት ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ ጥቂት ጥሪ የተደረገላቸው ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ እንግዶችም ተገኝተዋል። “ብዙ ከመስማት አንዴ ማየት ይሻላል” እንደሚባለው እራሳቸው አስረጅ የሆኑትን ከዚህ በታች የተለጠፉትን ፎቶግራፎች ይመልከቱ።
Adwa 2013
117th Victory Adwa Commemoration, Washington DC, EHSNA:
Virtual Speakers Full Length Video