የዕውቅና ሽልማት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

“ዶ/ ኣበራ ሞላ ፲፱፻፵ .. ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱ ኢትዮጵያ ናቸው። 5 ዓመታቸው ትምህርት ጀምረው 16 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጨርሰዋል። 8 ዓመታት ኮሌጅ በኋላ 25 ዓመታቸው የእንስሳት ሕክምና ዶክትሬት ዲግሪያቸውን ተቀበ። እ... 1974 ከሠናይት ከተማ ጋር የጋብቻ ስነሥርዓት ከፈጸሙ በኋላ 1975 በኮሎራዶ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለድሕረ-ዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ኣመሩ። ኣመጣጣቸውም የኣሜሪካ መንግሥት የመጀመሪያውን የእንስሳት ሓኪሞች ማሰልጠኛ ለኢትዮጵያ መሥራት ስለወሰነ ነበር። በመካከሉ ኢትዮጵያ ኮምዩኒስት ጎራ ስለተቀላቀለች ባልና ሚስ ሜሪካ መቆየት ወሰኑ። በኣሁኑ ጊዜ ሦስት ልጆችና ኣራት የልጅ ልጆች ኣሏችው።

ዶክተሩ የኣበረከቷቸው የተለያዩ ቁምነገሮች ስለኣሉ የታወቁባቸውን ሁሉ በተሰጠኝ ጊዜ ማቅረብ ስለማልችል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው። ዶክተሩ የመድንን ማነስ በማስወገድ ከዓለም የእንስሳት ሓኪሞች ኣንዱ ታዋቂ ምሁር ናቸው። የግዕዝ ፊደል በኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ ውስጥ በኣለውም መጠቀም እንዲቻል የፈጠሩ ሊቅና የኣክሱም ሓውልት ከሮም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጣልያንን በማስፈራራት ወሳኙን እርምጃ የወሰዱ ኣርበኛ ናቸው።”

ከእዚህ በላይ የቀረበውን የተናገሩት የኢትዮጵያ ቅርስና ውርስ ማሕበረሰብ በሰሜን ኣሜሪካ ፕሬዚደንት ኣቶ የሺጥላ ኣርኣያ ድርጅቱ ሰባተኛውን ዓመታዊ በዓል ኅዳር ፲ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም.  ሲልቨር እስፕሪንግ ሜሪላንድ ሲያከብር ስለዶክተሩ የተናገሩት ነበር።

ዶ/ር ኣበራም ንግግር ሲያኣደርጉ ከጠቀሷቸው መካከል ግዕዝን በኣንድና ሁለት መርገጫዎች መክተብና ፊደሉን በእራሱ ፊደልና ገበታ መጠቀም ስለተቻለ በሦስት መርገጫዎች መክተብ እንደማያስፈልግ፣ የፊደል ሞክሼ እንደሌለው፣ ዓማርኛ ንግግር ውስጥ እንግሊዝኛ መቀላቀል ኣልኣስፈላጊነት፣ የብዙ ቍጥሮችን ኣጠቃቀምና ሰዋስው ማክበር ኣስፈላጊነት ይገኙበታል። ፊደላችን ድምጻዊ ስለሆነ የኦሮምኛውንና የሌሎች ቋንቋዎችንም ድምጾች ሊወክል ስለሚችል ሌላ ዓለም ልንወስደው እንችላለን ብለዋል። ሕብረተሰቡ ግዕዝኤዲትን ገዝቶ በተለያዩ ቋንቋዎቻችን መጻፍ ከኣልጀመረ ትውልዱ ወርቃማ ጊዜውን እየኣባከነና ሳያስፈልግ ግዕዝን እያዳከመ መሆኑን ኣስጠንቅቀዋል። ሶፍትዌር የሚ¿ገዛ እንጂ የሚሰረቅ ኣይደለም ብለዋል።

ከእዚያም በዶ/ር ሞገስ ወልደማርያም ኣስተዋዋቂነት “የኢትዮጵያ የመማር ባሕል ድሎቹና ችግሮቹ” በሚል ርዕስ ንግግርና ውይይት በዶ/ር ኣክሊሉ ሃብቴ፣ ፕሮፌሰር ኣቻምየለህ ደበላ፣ ዶ/ር ኣበባ ፈቃደ እና ኣቶ ቴዎድሮስ ኣበበ ቀርበው ዝግጅቱ በጥያቄና መልስ ተጠናቋል።

በዕለቱ ለተጋባዡ የቀረበው ጽሑፍ ውስጥ ስለ ዶክተሩ የተጻፈው የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ትርጕም እንደሚከተለው ነበር።

“ዶ/ር ኣበራ የግዕዝ ፊደል ኣባት የሚል ስም የተሰጣቸው ኣዳዲስ ነገሮችን የፈጠሩ ሳይንቲስት ናቸው። ከ፳፱ ዓመታት በፊት ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲከተብ ሲፈጥሩ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ የተወለዱትን የኢንጅነር ኣያና ብሩን የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ፈጠራ በምሳሌነት ተጠቅመዋል። ቢሆንም በላቲን ቀለሞች ምትክ የተሠሩት ቍርጥራጮች ትክክለኛ የዓማርኛ ፊደላት ስለኣልሆኑና መርገጫዎቹ እንደፊደላቱ ብዙ ስለኣልነበሩ ለግዕዝ ፊደል የሚያስፈልጉትን ዶክተሩ ፈጥረዋል። ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ፊደላቸውም የዩኒኮድ ፊደል ሆኗል።

ከእዚሁ ጋር የተያያዘ በኮምፕዩተር ኣዳዲስ ኣከታተቦችን፣ የፊደል ኣመዳደቦችና ገበታዎች ፈጥረዋል። ይህ ኢትዮጵያውያን ለመጀመሪያ ጊዜ በፊደላቸው በኮምፕዩተር እንዲጠቀሙ ኣስችሏቸዋል። እንዲህም ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ የኣዕምሮኣዊ ፈጠራ ጥበቃ ሕግ (ፓተንት) በጊዜው ስለኣልነበረ የፈጠራቸውን መብት ኢትዮጵያ ውስጥ ማስጠበቅ ኣልቻሉም። ዋናው የዶክተሩ ዓላማም መብቱን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በመጋራት ሁሉም ኣዕምሮኣዊ ፈጠራዎችን ማክበር እንዲጀምር ለማበረታታት ነበር።

በቅርቡም እየኣንድኣንዱ የግዕዝ ቀለም ከሁለት መርገጫዎች በኣልበለጡ ለመክተብ ለኣስቻሉት የተሻሻሉ ዘዴዎቻቸው ዩናይትድ እስቴትስና ኢትዮጵያ ማመልከቻዎች ኣስገብተዋል። በዘዴዎቻችውም ኢትዮጵያውያን በነፃ በዓማርኛ ኢንተርኔት ውስጥ እንዲጽፉና እንዲፈልጉ ኣበርክተዋል። ዶ/ር ኣበራ በሰለጠኑብት የእንስሳት ሕክምንናና እንዲሁም ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርጉ የኣእምሮኣዊ የፈጠራ ባለቤትነት ተሰጥተዋቸዋል። ሲልቨር እስፕሪንግ ሜሪላንድ ሰባተኛውን ዓመታዊ በዓል ኅዳር ፲ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. የኣከበረው የኢትዮጵያ ቅርስና ውርስ ማሕበረሰብ በሰሜን ኣሜሪካ ዶክተሩን የበዓሉ የክብር እንግዳ ኣድርጓል።”

ለዶክተሩ የተሰጠው የዕውቅና ሽልማት የዓማርኛ ትርጕም እንደሚከተለው ነው።

“የኢትዮጵያ ቅርስና ውርስ ማሕበረሰብ በሰሜን ኣሜሪካ ለዶክተር ኣበራ ሞላ ዕውቅና በመስጠት ይኸንን ትልቅ ሽልማት የሚያበረክትላቸው በሠሩት በጣም ጠቃሚ ሥራ የግዕዝ የእስክሪንና የማተሚያ ፈደላት ስለፈጠሩ ነው። ይህ ፈጠራ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ቃላት ማተሚያ በመሆኑ የኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ቋንቋ በሆነው ዓማርኛ ሕዝቡ በሚገባ በኮምፕዩተርና ተመሳሳይ መሣሪያዎች እንዲጠቀም ሆኗል። በተጨማሪም በሳይንቲስትነት፣ ተመራማሪነትና ሥራ ፈጣሪነት ለኣበረከቱት ዕውቅና የምንሰጠው በታላቅ ኩራት ነው።

የኣበረከትነውም ዕውቅና በማሕበረሰቡ የዲሬክተሮች ቦርድና በሁሉም ኢትዮጵያውያን ስም ወሰን ከሌለው ምስጋና፣ ፍቅርና ኣድናቆት ጋር ነው።

በቦርዱ ዲሬክተሮች ውክልና ስም የሕብረተሰቡ ፕሬዚደንት፣ የሺጥላ ኣርኣያ።” ኅዳር ፲ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. November 19, 2017.

ዶ/ር ኣበራ ሞላ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሠናይት ከተማ ከ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ጀምሮ የኮሎራዶ እስቴት ነዋሪ ናቸው። የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ኩባንያ ባለቤቶችም ናቸው።

የዶክተሩ ኢሜይል ኣድራሻ geezedit@aol.com ነው።

The Young Ethio Jazz Band to Star at Third Annual Ethiopian Heritage Festival – By Bakafa Adela

Young Ethio Jazz BandPreserving Their Ethiopian Heritage in Jazz

Yonathan Estfanos, who plays trumpet, describes The Young Ethio Jazz Band’s sound as, “Unique and mellow and lively. And nothing like anything people have ever heard of, especially people of this generation.” Like many of the band members, Estfanos says the band has allowed him to preserve his cultural heritage. “I feel like I’m going back to my culture; you know? I feel like I’m going back to my roots,” he said.

In January of this year, The Young Ethio Jazz Band made their debut public performance at Rasela’s Jazz Club in the Fillmore District of San Francisco. They covered a number of Ethiopian Jazz numbers with each member taking a solo part in many. They are coming to perform in Washington, D.C. to reach out the youth and to be a role models of the Ethiopian Heritage for Ethiopian Americans.

EHSNA Members Support The Young Ethio Jazz Band

EHSNA is sponsoring the Third Annual Ethiopian Heritage Festival to be held in D.C. on the grounds of Georgetown University. Because the festival attracts thousands every year, The Young Ethio Jazz Band will have an excellent venue to pour out their musical skills, their love of their heritage, and a whole lot of soul. Flying eight young men and their instruments across a continent takes some money and EHSNA members banded together to raise funds to get the talented youngsters to the East Coast and care for them while there.

The Father of Ethio Jazz

The Young Ethio Jazz Band plays Ethio-jazz, a style that blends American jazz and Latin rhythms with traditional Ethiopian sounds. Led by musicians such as Mulatu Astatke, known as the Father of Ethiopian Jazz, Ethio-jazz flowered during the 60s and early 70s. Astatke’s music has been played on many NPR stations and provided the soundtrack for the 2005 film “Broken Flowers” starring Bill Murray. His sounds are the inspiration for the group.

The Roots of The Young Ethio Jazz Band

The young men of The Young Ethio Jazz Band came together under the tutelage of Sirak Tegbaru. He and the young musicians are members of Oakland’s Medhani Alem Ethiopian Orthodox Church. The band members are trained and aspiring jazz musicians, but were new to Ethio Jazz. Most of this Ethiopian music hasn’t been written; their leader, Tegbaru, studied each song carefully, learning the keyboard, horn, bass, and drum parts to teach them. Months later, using modern instruments yet learning by ear, the youngsters were ready for their performance at Rasela’s last January. Due to that performance, they are receiving some critical acclaim. Prior to that they had been performing at community events or at venues in their respective schools.

Third Annual Ethiopian Heritage Festival

The Young Ethio Jazz Band will be one of the many highlights of the Third Annual Ethiopian Heritage Festival to be held on the campus of Georgetown University in Washington, D.C. from Friday, July 26 to Sunday, July 28. The band will play intermittently throughout the weekend. The Festival celebrates the Ethiopian experience with many exhibits, performances, activities, and culinary excitement throughout the weekend. For more information on the Festival or when you can catch a performance of The Young Ethio Jazz Band please visit www.ehsna.org

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን ማፍርስ የኢትዮጵያን ታሪክ ማጥፋት ነው! – የአቋም መግለጫ

abune_petros_statue_addis_ababa1የአቋምመግለጫ                     
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ (ኢ.ው.ቅ.ማ.)የገዢው መንግስት እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ በአሁኑ ወቅት አዲስ የባቡር መስመር መዘርጋት በሚል ሰበብ የታላቁን አርበኛ የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ለዘመናት ከቆመበት ከክብር ቦታው መነሳት በሰማ ጊዜ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶታል:: ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Read moreየአቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን ማፍርስ የኢትዮጵያን ታሪክ ማጥፋት ነው! – የአቋም መግለጫ