የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው 117ኛው የአደዋ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ በማርች 3, 2013 በጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ ኮንፈረንስ ሴንተር ውስጥ ያዘጋጀው 117ኛው የአደዋ በዓል በደማቅና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በዝግጅቱ ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች የቀረቡ ከመሆናቸው በላይ ከብዙ በጥቂቱ የታሪክ ምሁራን ንግግር፣ የታለንት ውድድር፣ የባህል ሙዚቃ፣ ድራማ፣ ይገኙበታል።

እዚህ ክብረ በዓል ላይ ግን በዋናነት የተገኙት ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ ጥቂት ጥሪ የተደረገላቸው ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ እንግዶችም ተገኝተዋል። ብዙ ከመስማት አንዴ ማየት ይሻላልእንደሚባለው እራሳቸው አስረጅ የሆኑትን ከዚህ በታች የተለጠፉትን ፎቶግራፎች ይመልከቱ።

Adwa 2013

117th Victory Adwa Commemoration, Washington DC, EHSNA:  

Virtual Speakers Full Length Video