በሂውስተን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ አንድነት ማህበር እና በሰሜን አሜሬካ የኢትዮጵያውያን ውርስ እና ቅርስ የተዘጋጀ የአድዋ በአል መታሰቢያ።

በዶክተር አባተ ወልደቂርቆስ, የኢትዮጵያውያን ሕብረተስብ አንድነት ማህበር የቦርድ አባል የተመራው ይህ የመታሰቢያ በአል ቅዳሜ March 31, 2012 ከቀኑ ሁለት ስአት ላይ በሁስተን (ቴክሳስ) ከተማ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያዉያን 116ኛዉን ዓመት የአድዋ ድልን በማሰብ በተዘጋጀዉ ልዩና ደማቅ ፕሮግራም ላይ ተሳትፈዉ ነበር። ወላጆች፡ ህጻናት ልጆችና ወጣቶች የተገኙበትን ይህንን ፕሮግራም ያዘጋጁት በሂስትን የኢትዮጵያዉያን ማህበረሰብ እና  በስሜን አሜሬካ የኢትዮጵያዉያን ውርስና ቅርስ ማህበር ናቸዉ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ